በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ
Banner

"በፍጥነት፤ ርቀት እና ዕይታ ተያያዥነት ላይ የሚስተዋለው የግንዛቤ ማነስ የሚስተዋለው የትራፊክ አደጋ ዋነኛ መንሰዔ ነው"

በቅርብ የተጨመሩ ቪዲዮዎች

ቅድሚያ መከልከል - ምሳሌ 1

የማይጠበቀው የተቃራኒ አቅጣጫ ጉዞ

ከባቢያዊ ግንዛቤ አለመያዝ - ምሳሌ 1

መሠረታዊ ግንዛቤዎች

መሠረታዊ ግንዛቤዎች ሁሉም ሊያውቃቸው የሚገቡ እና ለመንገድ ደህንነት ከፍተኛ እገዛ የሚያደርጉ ናቸው፡፡

የተገደበ ዕይታ

"ለነዚህ አደጋዎች አንዱና ዋነኛው መንስኤ አሽከርካሪዎች እይታቸው የተገደበ በሚሆንበት ወቅት ለዚህ እውቅና ሰጥተው ለሁኔታው በሚመጥን..."


ከሌሎች ጋር ስለማሽከርከር

መንገድ የግላችን እና ብቻችንን እንዳሻን የምንሆንበት ሳይሆን ከሌሎች ጋር በጋራ የምንገለገልበት መሠረተ ልማት ነው፡፡

ቅድሚያ ስለመስጠት

ለመንገድ ደህነነት እና ለተቀላጠፈ የትራፊክ ፍሰት አንዱ ወሳኝ ነገር ቅድሚያ ላላቸው ተሽከርካሪዎች ቆሞ ቅድሚያ መስጠት ነው፡፡