በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

ስለ ሥራው

የዚህ ሥራ አዘጋጅ፣ ከሌሎች ባልደረቦች ጋር በመሆን፣ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ዓመታት ያህል ለተለያዩ ተቋማት ነባር አሽከርካሪዎች፣ አደጋን ተከላክሎ ማሽከርከር ላይ ያተኮረ የማጠናከሪያ ሥልጠና ሰጥቷል።

በአዘጋጁ እምነት፣ ለህገራችን የመንገድ ደህንነት ችግር ዋነኛ ምክንያት በፍጥነት፣ ርቀት እና እይታ መሃል ያለውን ትስስር በበቂ ሁኔታ ያለመገንዘብ ነው። በመሆኑም በነዚህ ነጥቦች ዙሪያ ያለውን ክፍተት በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ለመሸፈን ይረዳል ያለውን ይህን ሥራ አቅርቧል።

ሥራው የተዘጋጀው በሥልጠና ላይ ለሚገኙ የወደፊት አሽከርካሪዎች (ከመደበኛው ትምህርት በተጨማሪ) ብቻ ሳይሆን፣ ለነባር አሽከርካሪዎችም ጭምር ነው።


አዘጋጁ በሚከተለው አድራሻ ሊገኝ ይችላል

minilikdem@gmail.com