በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

የመንገድ መጋጠሚያ ላይ ስለመቆምና ቅድሚያ ስለመስጠት

በዚህ ቪዲዮ የምትመለከቱት አሽከርካሪ እንደመጣ ዘው ብሎ የመንገድ መጋጠሚያውን ለማቋረጥ መሞከር አልነበረበትም። በተለይ እንዲህ ባለ ዕይታ እጅጉን በተገደበበት ሁኔታ፣ በመጀመሪያ መቆምና ቅድሚያ ያላቸው ተሽከርካሪዎች አለመኖራቸውን ማየት ነበረበት። ይህን ካረጋገጠ በኋላ ብቻ ነው በደህንነት መጋጠሚያውን ለማቋረጥ መንቀሳቀስ የነበረበት።

(ቪዲዮ ከአቶ እስክንድር ፀጋዬ)