በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

ተገቢውን ቅድሚያ ሰጥቶ በደህንነት ስለመዞር

የቪዲዮ መጀመሪያ ላይ መዞር የሚቻል ቢመስልም ፣ ዕይታዬ በተቃራኒ አቅጣጫ መጥቶ እየዞረ በሚገኘው ተሽከርካሪ የተገደበ በመሆኑ እና ከጀርባው እየመጡ ያሉ መኪናዎችን ፍጥነት መገንዘብ ስለሚያስቸግር ፣ ዘው ብዬ ሳልገባ ፣ ለአላፊ ተሽከርካሪዎች ተገቢውን ቅድሚያ ሰጥቼ ፣ ግልጽ ዕይታ ሲኖረኝ በደህንነት እዞራለሁ።