በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

የተገደበ ዕይታ - ምሳሌ 4

አይሱዙ ወደ ቀኝ ለመዞር የቀኙን ፍሬቻ እያበራ ነው። የግራውን ረድፍ ይዤ ለማለፍ ስሞክር፣ የተገደበ እይታ ስላለኝ፣ ፍጥነት ቀንሼ፣ ሙሉ ትኩረት በማድረግ እጓዛለሁ።