በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

የተገደበ ዕይታ - ምሳሌ 2

እየዞርኩ የምገኘው አደባባይ በሰማያዊው ሽፋን በመታጠሩ እይታዬ የተገደበ ነው። ያለአግባብ የሚያቋርጥ እግረኛ ቢኖር በበቂ ርቀት ለማየት ስለሚያስቸግረኝ ፍጥነቴን ቀንሼ በሙሉ ትኩረት እጓዛለሁ።