በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

የተገደበ ዕይታ - ምሳሌ 6

ወደ ግራ እየዞሩ ያሉት ተሽከርካሪዎች ጋር ስደርስ፣ ዕይታዬ በጣም የተገደበ ነው። ከሚኒባስ ታክሲው ፊት እግረኛ፣ ብስክሌተኛ፣ የቤት መኪና ጥልቅ ቢሉ በበቂ ርቀት አስቀድሜ ላያቸው አልችልም።

በመሆኑም ፍጥነቴን ቀንሼ፣ ሙሉ ትኩረት አድርጌ በጥንቃቄ አልፋለሁ።