በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

ከፓርኪንግ ስለመነሳት - ምሳሌ 1

ይህ የምትመለከቱት ተሽከርካሪ፣ ዘርዘር ያለ (ያልተጨናነቀ) የትራፊክ ፍሰት ቢኖርም እንኳን፣ ፍሬቻ ሳያበራ ከቆመበት ተነስቶ፣ በቀኝ ረድፍ እየመጣሁ የምገኘውን ተሽከርካሪ እንቅስቃሴ አስተጓጉሎ ወደ መንገድ ተቀላቅሏል።

ቅድሚያ ያላቸውን መኪናዎች ፍጥነታቸውን እንዲቀንሱ፣ እንዲቆሙ፣ አቅጣጫ እንዲቀይሩ ማስገደድ ለአደጋ ስለሚዳርግ ትክክል አይደለም።