በግንዛቤ ላይ ተመስርተው በሠላም ይድረሱ!

ማስታወቂያ

ህግ በመተላለፍ በተቃራኒ አቅጣጫ ማሽከርከር?

ብዙ ጊዜ 200 እና 300 ሜትር ተጉዘን መዞር ሲገባን ፣ አቋራጭ ፍለጋ ህግ በመተላለፍ በተቃራኒ አቅጣጫ ስንጓዝ ይስተዋላል።

ሌሎች የመንገድ ተጠቃሚዎች ይህን እንቅስቃሴ ስለማይጠብቁት ለአደጋ ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል።

(ቪዲዮ ከአቶ እስክንድር ፀጋዬ)